Seattle Public Schools

Calendars and News

Seattle Public Schools የቀን መቁጠሪያ እና ዜና

 የ2021-22 የትምህርት ዓመት ቀናት


ዜና

A graphic with Seattle Public Schools logo

የትምህርት ቤቶች መዘጋት እና ማዋሃድ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች

የትምህርት ቤቶች መዘጋት እና ማዋሃድ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች…
A graphic with Seattle Public Schools logo

የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የበጀት ማሻሻያ እና ቀጣይ እርምጃዎች

የሲያትል የሕዝብ ትምህርት ቤቶች የበጀት ማሻሻያ እና ቀጣይ እርምጃዎች ውድ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ቤተሰቦች፣ሰራተኞች እና ማህበረሰብ፣ ለተማሪዎቻችን እና ለት/ቤቶቻችን ያላሰለሰ ጥረት ስላደረጉልን እናመሰግናለን።እነዚህን ፈታኝ ጊዜዎች ለማለፍ ስንዳስስ ለምታደርጉልን ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እና ቁርጠኝነት እናመሰግናለን።…
A graphic with Seattle Public Schools logo

ስለ በደንብ የተደራጁ ትምህርት ቤቶች አስመልክቶ ወቅታዊ መረጃ 

የትምህርት ስርዓታችንን ትክክለኛ መጠን ለማድረግ እርምጃዎችን እየወሰድኩ ለ2025-26 የትምህርት ዘመን የበጀት ጉድለትን ለመፍታት የሚረዳ የተሻሻለ እቅድ አዘጋጅቻለሁ።በዚህ ክለሳ መሰረት፣…
An illustration of a calendar

የ2024-25 ቁልፍ ቀኖች

የ2024-25 የትምህርት ዘመን ቀናት…

Student School Assignment

Understanding School Choice and School Assignment New Students ልጅዎ ኪንደርጋርተን እየጀመረ ነው ወይም አዲስ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው? ተማሪዎች አንዴ ከተመዘገቡ በኋላ በቀጥታ ወደ የአከባቢትምህርት ቤት( “Attendance Area School”…
Kids biking into school on School Street at Genesee Hill Elementary

Walk and Bike to School

ወደ ትምህርት ቤት በእግር እና ብስክሌት መሄድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ፣በትምህርት ቤቶች አካባቢ ያለውን መጨናነቅ እና ብክለት ለመቀነስ እንዲሁም ማህበረሰብ ለመፍጠር አስደሳች መንገድ ነው።…
Two graduates smile for a photo in cap and gown.

የ2021-22 መጨረሻ ዓመት የዋና ሃላፊ ጆንስ መልእክት

Gratitude and best wishes to you all for a safe and enjoyable summer.
A collection of laptops with SPS stickers are stacked together in boxes on a table

የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የተማሪ መሳሪያዎች መመለስ

አብዛኞቹ ተማሪዎች የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች መሳሪያቸውን ይመለሳሉ።…

LGBTQ Pride

ሰኔ 1 የLGBTQ + የኩራት ወር የመጀመሪያ ቀን ነው።…
A graphic with Seattle Public Schools logo

ለሀገራዊ አደጋ ምላሽ

የእኛ ዋና ጉዳይ የተማሪዎቻችን ደህንነት ነው።…
A graphic with clock and bell

በ2022-23 የትምህርት ዓመት የትምህርት መጀመርያ ሰዓት የደረገ ለውጥ የለም

ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ሰዓት ለመቀየር የቀረበው ሃሳብ አስመልክቶ ከብዙ ቤተሰቦች ስጋቶችን ሰምተናል።…
A graphic with clock and bell

በታቀዱት የደወል ጊዜ ለውጦች ዝመናዎች

እነዚያን ተግዳሮቶች ለመፍታት ብዙ ጊዜ እየወሰድን ነው።…

" class="hidden">丰兆新材